Send the following on WhatsApp
Continue to Chatየህወሓት ታጣቂዎች በተለያዩ የአማራና የአፋር ክልሎች አካባቢዎች ውስጥ “ከባድ ሊባሉ የሚችሉ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ስለመፈፀማቸው አቤቱታዎች እንደደረሱት” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል።
የህወሓት ታጣቂዎች በተለያዩ የአማራና የአፋር ክልሎች አካባቢዎች ውስጥ “ከባድ ሊባሉ የሚችሉ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ስለመፈፀማቸው አቤቱታዎች እንደደረሱት” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል።